“ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሠራች ነው” በለጠ ሞላ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሁሉም ዘርፍ የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት እየሠራች መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡
የአፍሪካ የግብርና ቴክኖሎጂ ፋውንዴሽን የአምስት ዓመት ስትራቴጂ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በመርኃ ግብሩ...
“ተማሪዎች በፈተና ወቅት ለስኬት የሚያደርሳቸውን መንገድ መዘንጋት የለባቸውም” የሥነልቦና ባለሙያ
👉"ጥሩ ውጤት ለማምጣት ተገቢውን ዝግጅት እያደረግን ነው" ተማሪዎች
ባሕር ዳር:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወቅቱ ተማሪዎች የድካማቸውን ውጤት ለማየት፣ በጥሩ ውጤትም ወደ ቃጣዩ ደረጃ ለመሸጋገር የሚያስችለውን ፈተና ለመውሰድ የተቃረቡበት ጊዜ ነው። በዚህ ዘገባችን ተማሪዎች በቀጣይ ለሚወስዱት...
ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውጤታማ የማኅበራዊ ሥራዎችን መሥራቱን አስታውቋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውጤታማ የማኅበራዊ ሥራዎችን መሥራቱን አስታውቋል። ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የአብረናት እንተግብር ፕሮጄክት በደቡብ ጎንደር ዞን ለአምስት ዓመታት ሲተገብር የቆዬውን ሥራ የማጠቃለያ...
”የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ...
አዲስ አበባ:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የሌማት ትሩፋት ኢትዮጵያ ዜጎቿን ከመቀንጨር ችግር ለመታደግ እና ከምግብ ጋር በተያያዘ የሚወጣውን የውጭ ምንዛሬ የሚያስቀር ፕሮጀክት ነው ብለዋል ፡፡
"ከቤተ ሙከራ እስከ...
ኢትዮጵያ በቀጣይ 30 ዓመታት የምትመራበትን የዝቅተኛ ካርበን ልቀት ስትራቴጂክ ዕቅድ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ይፋ...
አዲስ አበባ:ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በስትራቴጂክ ዕቅዱ ሥነሥርዓት ላይ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በእጅጉ እየተፈተነች ትገኛለች ብለዋል። የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖ ድንበር ዘለል ነው ያሉት ሚኒስትሯ ኢትዮጵያና...








