“ሀገር ስትፈልገን ሁሌም ዝግጁ ነን!” የቀድሞ ከፍተኛ የአማራ ልዩ ኀይል መኮንኖች
ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገርን ክብር እና ሉዓላዊነት፤ የሕዝብ ደኅንነት እና ነፃነት ከሚያስከብሩ ባለአደራዎች መካከል ወታደር ቀዳሚው ነው፡፡ ውትድርና አካልን እና ሕይዎትን ገብሮ ሀገር እና ሕዝብ የማስቀጠልን ተቀዳሚ ተልዕኮ ያነገበ አኩሪ ሙያ...
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሠራቸው የማነቃቂያ ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሠራቸው የማነቃቂያ ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢንዱስትሪ እና ማዕድን ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገልጿል።
ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከግል ዘርፉና ከኢንዱስትሪው...
በፓኪስታን ኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ ተመረቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በፓኪስታን ኢዝላማባድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ በይፋ መመረቁን የኢፌደሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በተለያዩ የትብብር መስኮች ግንኙነታቸውን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያጠናከሩ የመጡት ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን አዳዲስ የግንኙነት ምዕራፎችን እየከፈቱ ይገኛሉ።
ከቀናት...
የቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል አባላት የክልሉን ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ለመቀላቀል ስልጠና መጀመራቸውን አስታወቁ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ፈተና ውስጥ ሳለች ብርቱ ክንዶቻቸውን ጋሻ አድርገው ሀገር እና ሕዝብን ከውርደት ታድገዋል፡፡ እንደ አባቶቻቸው ክተት ሲባሉ ከትተው ግንባራቸውን ለአሩር፣ ደረታቸውን ለጦር እግሮቻቸውን ለጠጠር ሰጥተው ታሪክ እና ሀገርን...
በ5 የፌደራል ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍሎች እና ሥርዓት ተመርቆ ሥራ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ5 የፌደራል ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍሎች እና ሥርዓት ተመርቆ ሥራ ጀመረ። በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተገነቡ ስማርት ክፍሎቹ ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙና ለቀላልና...








