“ተማሪ ከታተረ፣ መምህርም ከተጋ ጥሩ ውጤት እውን ይሆናል” መምህር ይበልጣል አዝዘው

👉 በ2015 የትምህርት ዘመን 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ወደ ዘጠነኛ ክፍል የሚያልፉት። ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ አሰፋ ይበልጣል በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነው።...

“ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ምሳሌ የሚኾን ተቋም ነው” አቶ...

ባሕር ዳር:ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ በዓሉን በባሕር ዳር ከተማ ሲያከብር በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢያዝን እንኳኾነ ባስተላለፉት መልዕክት ባሕር ዳር...

“ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባሕር ዳር በቱሪዝሙ ዘርፍ ተመራጭ እንድትኾን የማይተካ ሚና እየተጫወተ ነው” ...

ባሕር ዳር:ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ በዓል በባሕርዳር ሲከበር በበዓሉ ላይ የተገኑት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ባሕርዳርን በማሳደግ በኩል እየተጫወተ ያለው ሚና ትልቅ እንደኾነ ነው የገለጹት።...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባለፉት 60 ዓመታት የሚሠሩ እጆችን ያፈራ ተቋም እንደኾነ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፍሬው...

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ባለፉት 60 ዓመታት የሚሠሩ እጆችን ያፈራ ተቋም እንደኾነ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ፍሬው ተገኝ(ዶ.ር) ገለጹ። ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የ60ኛ ዓመት በዓሉን በባሕር ዳር እያከበረ ነው። በፕሮግራሙ ላይ የዩኒቨርሲቲውን...

“በቦሩ ሜዳ ሆስፒታል በተደረገልን ነጻ የዓይን ቀዶ ሕክምና የዐይን ብርሃናችን በመመለሱ ተደስተናል” ታካሚዎች

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተደረገላቸው የዓይን ቀዶ ሕክምና የአይን ብርሃናቸው በመመለሱ መደሰታቸውን በቦሩ ሜዳ ሆስፒታል የዓይን ሞራ ግርዶሽ ሕክምና ያገኙ ታካሚዎች ገለፁ። ሆስፒታሉ በበኩሉ በዓይን ሞራ ግርዶሽ ለታመሙ ለ1 ሺህ ሰዎች ነጻ የዓይን...