“የውበት ሠገነት፣ ተወዳጅ እመቤት”

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቆላው አቀበቱን ወጥቶ የሚያርፍባት፣ የደጋው ቁልቁለቱን ወርዶ የሚገናኝባት፣ የደከመው ብርታት የሚያገኝባት፣ የራበው የሚጎርስባት፣ የጠማው የሚጠጣባት፣ የቀደመ ታሪክ የሚነገርባት፣ ነገሥታቱ የተመላለሱባት፣ አያሌ ታሪኮችን የሠሩባት፣ ለስማቸው ማስታወሻ አሸራቸውን ያስቀመጡባት፣ የውበት...

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በልጽጎ ሥራ ላይ የዋለ የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት መረጃ ሥርዓትን ጠቅላይ...

ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጉብኝታቸው የሥራ ስምሪት ሥርዓቱ የዜጎችን የመረጃ አያያዝ ዘመናዊ በማድረግ በዜጎች ላይ ይደርሱ የነበሩ ችግሮችን የሚያስቀር ነው ብለዋል። በውጭ ሀገራት ሥራ ሥምሪት ላይ ያሉ ክፍተቶችን በመሙላት ረገድ የሚኖረው ሚና...

ለምርት ዘመን ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ 5 ሚሊዮን ኩንታሉ ሀገር ውስጥ ገብቷል።

ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2015/16 የምርት ዘመን ከተገዛው 12 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ አምስት ሚሊዮን ኩንታሉ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ ከአዝመራ ወደቤተ...

“ተማሪ ከታተረ፣ መምህርም ከተጋ ጥሩ ውጤት እውን ይሆናል” መምህር ይበልጣል አዝዘው

👉 በ2015 የትምህርት ዘመን 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ወደ ዘጠነኛ ክፍል የሚያልፉት። ባሕር ዳር:ግንቦት 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ አሰፋ ይበልጣል በምሥራቅ ጎጃም ዞን ቢቡኝ ወረዳ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነው።...

“ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ምሳሌ የሚኾን ተቋም ነው” አቶ...

ባሕር ዳር:ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዮ በዓሉን በባሕር ዳር ከተማ ሲያከብር በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል የከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቢያዝን እንኳኾነ ባስተላለፉት መልዕክት ባሕር ዳር...