ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታን ጎበኙ

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በዛሬው እለት አዲሱን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሂደትን ተመልክተዋል። በመረሐ ግብሩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማእረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ...

አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ከሆኑት ሚስተር ዲሚትሪ ሉካሼንኮ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል የሆኑትን ሚስተር ዲሚትሪ ሉካሼንኮን በዛሬው ዕለት በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። የክብር ቆንስሉ በምሥራቅ...

“የእጣንና ሙጫ አምራቾች በዘመናዊ መንገድ እያለሙ እንዲጠብቁና ውል እንዲወስዱ አድርገናል” የአማራ ክልል አካባቢና ደን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እጣንና ሙጫ በአማራ ክልል ከሚመረቱ ገበያ ተኮር ምርቶች በገቢ ደረጃ ግንባር ቀደም  ቦታ  እንደሚይዝ  የአማራ ክልል አካባቢና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የደን ባለሙያ መንግሥቱ አገኘሁ ነግረውናል። ባለሙያው እንዳሉት ከአንድ ዛፍ...

ባለፉት 10 ወራት 1 ሺህ 140 ኪሎ ሜትር መንገድ ጠግኖ ለአገልግሎት ማብቃቱን በኢትዮጵያ መንገዶች...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአገልግሎት ብዛት የተበላሸ 1ሺህ 140 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድና በጦርነት ጉዳት የደረሰበትን አንድ ድልድይ መልሶ በመጠገን ለአገልግሎት ማብቃቱን በኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡ በቅርንጫፉ የመንገድ ኔትዎርክና ደህንነት...

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መደበኛ ባልኾነ መንገድ መሻሻል መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ለውጥ ያስፈልገው ይሆን? ከኾነስ የትኞቹ ድንጋጌዎች በሚል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ጥናት አካሒዷል። በዚህ የጥናት ውጤት  ይፋ ማድረጊያ እና መወያያ መድረክ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ዘሃራ ሁመድን...