የክልሉን ወቅታዊ ችግሮች እና የሕዝብን ጥያቄዎች መሠረት ያደረገ የአመራር ኮንፈረንስ ማዘጋጀቱን የአማራ ክልል ብልጽግና...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ባዘጋጀው ኮንፈረንስ ከ1 ሺህ 400 በላይ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ይሳተፋሉ ተብሏል፡፡ ኮንፈረንሱ ከግንቦት...

ኢትዮጵያ ለ48ተኛ ጊዜ በተካሄደው የኢስላሚክ ዴቨሎፕመንት ባንክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ተሳተፈች።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለ48ተኛ ጊዜ በሳዑዲ አረቢያ ጅዳ ከተማ ለ4 ቀናት በተካሄደው የኢስላሚክ ዴቨሎፕመንት ባንክ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ በእንግድነት ተሳትፋለች። ኢትዮጵያ በጉባዔው ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግድነት የተጋበዘች መሆኑንና...

የማኀበራዊ ጥበቃ ፕሮግራሞች ሥርዓት ግንባታ እና አተገባበርን የተመለከተ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱን አስመልክቶ የኢፌዲሪ ሴቶችና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በመግለጫው እንዳሉት በኮንፈረንሱ ከኢትዮጵያና ከተለያዩ የውጭ ሀገራት...

የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ልዑክ በ ’ላፕሴት’ ፕሮጀክት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ጁባ ገባ

ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ልዑክ በ ’ላፕሴት’ ፕሮጀክት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል። ልዑኩ ጁባ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ አቀባበል...

ጮቄ በውበትና ክብሩ ልክ እየለማ እንዳልኾነ የጮቄ ማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ ጽሕፈት ቤት ገለጸ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጮቄ ማኅበረሰብ ጥብቅ ስፍራ በምሥራቅ እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች መካከል ስድስት ወረዳዎችን እና 22 ቀበሌዎችን አካልሎ አርፏል። የጥብቅ ስፍራው አብዛኛው አካል ግን በምሥራቅ ጎጃሙ ስናን ወረዳ ላይ...