“የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ይሰጣል” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ግንቦት 10/2015 ዓም. (የትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር...
“የኑሮ ውድነቱን ለማቃለል አምራች እና ሸማች የሚገናኙበት 34 የገበያ ማዕከላት ለይተናል” የአማራ ክልል ንግድ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፋዊ፣ ሀገራዊ እና አካባቢያዊ ተጽዕኖዎች በመኖራቸው የኑሮ ውድነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መጥቷል፡፡
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በባሕርዳር ከተማ ባደረገው የገበያ ቅኝት ካለፈው ወር ጋር ሲነጻጸር ዋጋ መጨመር እንዳሳየ...
“አባት ያሳመራት፣ ትውልድ የሚኮራባት”
ባሕርዳር : ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምድር ያልታሰበውን አደረጉት፣ የዓለምን ጥበብ ናቁት፣ ከእርሳቸው በፊት ያልነበረውን ጥበብ ለዓለሙ ሁሉ አሳዩት፣ ጨርሰው ጀመሩ፣ የምድራዊት እና የሰማያዊት ኢየሩሳሌምን አምሳል በዓለት ላይ ሠሩ፣ በቅዱስ መጽሐፍ ያለውን ምስጢር በዓለት...
ሕብረት ባንክ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ።
አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕብረት ባንክ የቴክኖሎጂ፤ የዕውቀት ሽግግርና ልምድን ማካፈል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙርያ ከዘምዘም ባንክ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል።
በዚህ ስምምነት መሰረትም ሁለቱ ባንኮች በቴክኖሎጂ፣ በዕውቀት ሽግግር እና ስልጠና ዘርፎች...
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማሪታይም አካዳሚ ለ21ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 119 መርከበኞች አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ማሪታይም አካዳሚ ለ21ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 119 መርከበኞች አስመርቋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የዩኒቨርሲቲው የምርምር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዝዳንት ተስፋየ ሽፈራው (ዶ.ር) አካዳሚው ከዚህ...








