“አመራር በመግደል የአማራ ክልልን ችግር መፍታት አይቻልም” ዶክተር ይልቃል ከፋለ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)“ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ መልእክት የከፍተኛና መካከለኛ አመራር ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ክቡር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉን መሪ...

በሐሳብ ልዩነት መካከል የተጋመደ ሕዝባዊ አንድነትን መፍጠር የአማራ ሕዝብ ነባር እሴት መኾኑን ማሳየት ይገባል...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታዎች እና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ ኮንፈረንሱ ከግንቦት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት ይዘልቃል ተብሏል፡፡...

በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት እንዲጠናከር ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት እንዲጠናከር ተጠይቋል። ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓቱን ሊያጠናክር የሚችል ፖሊሲ ጭምር ሊኖር እንደሚገባ ነው የተገለጸው፡፡ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች በኢትዮጵያ...

“ያደሩ ችግሮቻችን ለቆርቋሪዎችም ለተቆርቋሪዎችም የሴራ ፖለቲካ ትንታኔ መነሻዎች ኾነዋል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ ኮንፈረንሱ በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታዎች እና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ትኩረት አድርጎ ለተከታታይ አምስት ቀናት ይቀጥላል...

“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች የሚፈቱት በኢትዮጵያዊነት ጥላ ሥር በመኾኑ ወጥ አቋም ይዞ መታገል ይገባል” ርእሰ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ እና መካከለኛ አመራር ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል፡፡ ለተከታታይ አምስት ቀናት ይዘልቃል የተባለው የፓርቲው ከፍተኛ መሪዎች ኮንፈረንስ “ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል...