“ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ ትቀጥላለች” አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ

ባሕርዳር : ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) የኢትዮጵያ ተወካይ አቢባቶ ዌንፎል ጋር...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከ54 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ተሽከርካሪዎች ተረከበ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከ54 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን ተሽከርካሪዎችን ተረክቧል። ድጋፉን ያበረከተው የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማኅበር ነው። የተሰጡ አምቡላንሶች ለቅድመ ሆስፒታል የሕክምና አገልግሎት...

“የአረንጓዴ አሻራ በ4 ዓመታት 25 ቢሊየን ችግኞችን በመትከል ከታላቁ ህዳሴ ቀጥሎ በራሳችን አቅም ግዙፍ...

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በሳይንስ ሙዝየም በፓናል ውይይት ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ እውቅና ያገኘችበትና ተጨባጭ ለውጥ ያመጣችበት የአረንጓዴ ልማት አሻራ ያለፉት 4 ዓመታት...

ጎንደር ካለፈው ዓመት የተሻለ ጎብኝ እንዳስተናገደች የከተማዋ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪካዊቷ ከተማ ጎንደር ካለፉት ዓመታት የተሻለ ጎብኝዎችን መሳቧን የከተማዋ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል፡፡ የጥንታዊ አብያተ መንግሥታት፣ አብያተ ክርስቲያናት እና ታሪካዊ ሥፍራዎች መዲና ጎንደር የጎብኚዎችን ቀልብ በመሳብ ትታወቃለች፡፡ በውስጧ...

በሸበል በረንታ ወረዳ የዓባይ ሸለቆን ተከትሎ የሚገኘው የማዕድን ሀብት በአግባቡ እየለማ አለመኾኑ ተገለጸ።

👉የአማራ ክልል ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ የወረዳውን የማዕድን ሀብት በ2016 ዓ.ም ለማጥናት አቅጃለሁ ብሏል ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሸበል በረንታ ወረዳ የዓባይን ሸለቆ ተከትሎ የሚገኘው የማዕድን ሀብት በአግባቡ ተጠንቶ እየለማ...