“የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራን በዕቅዳችን ልክ ለመከወን፣ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ እና ፍትሐዊነት የተላበሰ የንግድ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራና ሥልጠና፣ ገቢዎች እንዲሁም የንግድና ገበያ ልማት ቢሮዎች በክልል ደረጃ በቀጣይ ወራት በትኩረት ሊሰሩ የታቀዱ ሥራዎችን አቅርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል። በመድረኩ የተገኙት የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ድኤታ...

“ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች”

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክፋትና ምቀኝነት የሌለባት፣ መሳደድና መንገላታት የማይኖርባት፣ ሰላም እንደ አፍላግ የሚመነጭባት፣ እንደ ውቅያኖስ ሰፍቶ የሚኖርባት፣ እንደ ለምለም መስክ የተዋበባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፣ ደግነትና መልካምነት የበዛባት ኢትዮጵያ ትናፍቀኛለች፡፡ ስሞት አፈር...

“በመስኖ ከለማው ስንዴ 4 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል ያህሉ ምርት ተሰብስቧል” የአማራ ክልል ግብርና...

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 ዓ.ም በበጋ መስኖ ከ213 ሺህ 232 ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል። ከዚህም 10 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የስንዴ ምርት ለማምረት ታቅዷል፡፡ በሥራው ላይ ከአንድ...

አቶ ማርቆስ ዘውዱ ለደብረታቦር ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በለገሱት 10 ሚሊዮን ብር የተገነባ የድንገተኛ ህክምና...

ደብረ ታቦር፡ ግንቦት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በካናዳ ሀገር የሚኖሩ አቶ ማርቆስ ዘውዱ የሚባሉ በጎ አድራጊ በለገሱት 10 ሚሊዮን ብር ለደብረታቦር ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተገነባ የድንገተኛ ህክምና መሥጫ ሕንጻ ተመርቋል። በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና...

“ፓርቲው ለሕዝብ የገባውን ቃል በብቃት መምራትና በውጤታማነት ለመፈጸም አመራሩ መሥራት አለበት” አቶ አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ በሕዝብ የተመረጠ ፓርቲ በመኾኑ ለሕዝብ የገባውን ቃል በብቃት መምራትና በውጤታማነት ለመፈጸም አመራሩ መሥራት አለበት ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝደንት አደም ፋራህ ተናገሩ። “ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር...