ከተማ ሲታወስ – አህጉራዊ ልዩነትን እና መራራቅን ያጠበበ መሐንዲስ!

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትውልድ ቀየው በሃረር ጠቅላይ ግዛት ውስጥ እንደነበር ይነገራል፡፡ ኢትዮጵያዊው ፓን-አፍሪካኒስት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሥራች የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ገና ወደ ዙፋን ሳይመጡ...

ካለፉት ዓመታት የተሻለ ጎብኝዎች ወደ ስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ መምጣታቸውን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ብሔራዊ ፓርኩ የሚመጡ ጎብኝዎች ቁጥር መሻሻል እያሳየ መኾኑን የፓርኩ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ብርቅ የኾኑ እንስሳት የሚገኙበት፣ አምላክ ያሳመሯቸው ውብ ተራራዎች የመሉበት፣ ምንጮች ክረምት ከበጋ ባዘቶ እየመሠሉ...

ለሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያዊያን ተሳትፎ ያልተለየው፣ የሞራልና የገንዘብ ድጋፍ የተደረገበት የሕዝብ ፕሮጀክት ነው፡፡ ግድቡ አሁን ለደረሰበት ደረጃ የአማራ ሕዝብ ተሳትፎም ከፍተኛ እንደነበር ማስተባበሪያ ጽሕፈት...

“እንዳለመታደል ኾኖ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያውያንም አያውቋትም” ፕሮፌሰር አደም ካሚል

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር ዝናብ በጣለ፤ ደመና ባዘለ ቁጥር አብዝቶ የሚበርዳቸው ጎረቤቶቿን ኾኗል፡፡ ኢትዮጵያውያን በውስጥ ችግራቸው፤ በግል ጉዳያቸው ቅራኔ የገባቸው በመሰላቸው ቁጥር እሳት እና ጭድ አቀባይ...

በኢትዮጵያ ትኩረት በሚሹ በሽታዎች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እየሠራ እንደሚገኝ ኢንድ ፈንድ የተሰኘ...

አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረት በሚሹ በሽታዎች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እየሠራ የሚገኘዉ ኢንድ ፈንድ ግበረ ሰናይ ድርጅት በኢትዮጵያ እያከናወነ ባላቸዉ ተግባራት ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የኢንድ ፈንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት...