በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ214 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው – ግብርና...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ214 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በሁሉም ሥነ-ምህዳር በቀላሉ ተመርቶ ከፍተኛ ጥቅም በሚያስገኘው የውኃ ግብርና ዘርፍ ባለሃብቶች እንዲሰማሩ ተጠይቋል።
የዓለም...
“በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ 541 ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሔደ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2015 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ 541 የመንገድ፣ የድልድይ እና ተጓዳኝ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሔደ ነው መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገልጿል። ከሚገነቡት ፕሮጀክቶች ውስጥ...
ተጠፋፍተው የነበሩ ወላጅና ልጅ ከወራት በኋላ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት ተገናኙ፡፡
ደሴ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕፃን ረድኤት ዘሩ የሦስት ዓመት እድሜ ታዳጊ ስትኾን በደሴ ከተማ ሆጤ ክፍለ ከተማ 07 ቀበሌ ከጓደኞቿ ጋር እየተጫወተች ባለበት ጊዜ ሰኔ 12 ቀን 2014 ዓ.ም ነበር ባልታወቁ ሰዎች የተወሰደችው።...
“በኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ውጤታማነት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የዓለም ባንክ
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ውጤታማነት እና የአገሪቱን ኢኮኖሚ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ።
የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ እና ቀጣይነት ያለው ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት...
በተሠሩ ፕሮጀክቶች ከዘጠኝ መቶ በላይ ወጣቶች የሥራ እድል ተጠቃሚ ማድረጉን የቢቸና ከተማ አሥተዳደር ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቢቸና ከተማ አሥተዳደር በዓለም ባንክ እና በመንግሥት በጀት የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ፣ የውኃ ማፋሰሻ ቦይ፣ የወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሪያ ሸድ፣ ፓርኪንግ፣ የሕዝብ ቤተ መጻሕፍትና የጠጠር መንገድ ፕሮጀክቶችን...








