የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመከላከል የፌደራል እና የክልሎችን መንግሥታት ቅንጅታዊ ሥራ እንደሚጠይቅ የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ተፋሰስ ላይ ለሚሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራዎች የፌደራል መንግሥት ልዩ ትኩረት ሊሠጠው እንደሚገባ ተጠይቋል፡፡
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ብቻ በዓመት...
“በዘላቂነት የሕዝብን መሠረታዊ ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ማድረግ የኮንፈረንሱ ቀዳሚው ጉዳይ ነው” የአማራ ክልል ሥራና...
ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ከፍተኛና መካከለኛ መሪዎች "ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን " በሚል መሪ ሃሳብ በወቅታዊ ኹኔታዎችና የቀጣይ መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆይ ውይይት...
በንጹሀን የባሕር ዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ የደረሠው ጥቃት መወገዝ የሚገባው የፀረ ሰላም እንቅስቃሴ መኾኑን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የባሕር ዳር ከነማ የቦርድ ሠብሳቢ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በክለቡ ደጋፊዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል።
"ክለባችን ባሕር ዳር ከነማ በዘንድሮው የቤትኪንግ...
የሰሜን ጎንደር ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከዞን፣ ከተማና ወረዳ የመንግሥት መሪዎች ጋር...
ደባርቅ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ "ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችን እናሻግራለን" በሚል መሪ ሐሳብ በወቅታዊ ሁኔታዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
የዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይመር ስዩም ኮንፈረንሱ በወቅታዊ...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከዞንና ወረዳ አመራሮች ጋር ውይይት...
ሰቆጣ ፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ሁኔታዎችና የቀጣይ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ዙርያ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች ጋር ውይይት ማካሄድ ጀምሯል።
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...








