ክልሎች በመጋዘን የሚገኘውን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሩ በወቅቱ እንዲያደርሱ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሎች በመጋዘን የሚገኘው ሰባት ነጥብ አንድ ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሩ በወቅቱ ማድረስ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።
ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2015...
“በቴክኖሎጂ እና ፈጠራ በመታገዝ የ21ኛ ክፍለዘመን የሚጠይቀውን የግብርና ምርት ላይ መድረስ ይገባል” ፕሬዚዳንት...
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንቷ ለአንድ ወር የሚቆየውን ሳይንስ ሙዚየም አውደ ርእይ ጎብኝተዋል።
አውደ ርእዩ የሁሉም ክልሎች ቀን የተሰየመለት ሲኾን ዛሬ ደግሞ የደቡብ ብሔሮች እና ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል ቀን ነው።
በዚህ እለት በሙዚየሙ ተገኝተው...
ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የሚያስፈልገው የደቅ ደሴት ወደብ ግንባታ ዛሬ መጀመሩን የአማራ ክልል...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንፈሳዊ እና ታሪካዊ ጸጋ ከተሰጣቸው የጣና ሐይቅ ገጸ በረከቶች መካከል የደቅ ደሴት አንዷ ነች፡፡ ሙሉ በሙሉ በውኃ ለተከበበችው ደቅ ደሴት ብቸኛው የትራንፖርት አማራጭ የባህር ላይ ትራንስፖርት ነው፡፡...
የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት በማድረግ አካባቢያዊ ችግሮችን በዘላቂነት መፍታት እንደሚገባ ተጠቆመ።
ባሕርዳር : ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሮ ዲቨሎፕመንት ኔትወርክ ድርጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አዋሳኝ ወረዳዎች ሲከሰቱ የነበሩ ግጭቶችን ለመፍታት ማኅበረሰቡን በማሳተፍ የሚሠራ ድርጅት ነው።
ድርጅቱ በጅሌ ጥሙጋ ፣ ኤፍራታ እና...
“የክልሉ መንግሥት ማልማት ለሚችሉ እውነተኛ እና ቁርጠኛ ለኾኑ ባለሐብቶች አስፈላጊውን መሬት የሚያቀርብ መኾኑን አረጋግጣለሁ።”...
ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በዛሬው እለት አርዲ እምነበረድና ቀለም ፋብሪካን ተመልክተዋል። ፋብሪካው በግንባታው ዘርፍ ያለውን የግብአት ጉድለት በመሙላት ረገድ ጉልህ ድርሻ ማበርከት የሚችል ነው ብለዋል።
በሀገራችን የልማት መስፋፋት...








