4ኛው ብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ሀገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር ከግንቦት 28 ጀምሮ ለ15 ቀናት...

ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ፈጠራ ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች፣ ማሰልጠን፣ ማወዳደርና መሸልም ዓላማው ያደረገው ብሩህ ተስፋ 2015 ውድድር ከግንቦት 28 ጀምሮ ለ15 ቀናት በቡራዩ ተሰጥኦ ማበልጸጊያ ማእከል እንደሚካሄድ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር...

ከዳንግላ እስከ ግልገል በለስ የተገነባው ከፍተኛ መስመር አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ10 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ከዳንግላ እስከ ግልገል በለስ ማከፋፈያ ጣቢያዎች ድረስ መልሶ የተገነባው የ66 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መስመር አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ መስመሩ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት የሰጠ፣...

የግብርና ኤግዚቢሽኑ 50 ሺህ ጎብኚዎችን አስተናግዷል።

ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ሃሳብ ከአራት ሳምንት በፊት በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና ኤግዚቢሽን 50 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መጎብኘታቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትሩ ዶክተር ግርማ...

ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ችግኝ ማዘጋጀቱን የጎንደር ከተማ ግብርና መምሪያ...

ጎንደር፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ከዚህ ቀደም የተተከሉ ችግኞች በተሠራው የጥበቃ እና እንክብካቤ ሥራ ከ83 ነጥብ 9 በመቶ በላይ መጽደቃቸውን መምሪያው አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ግብርና ልማት መምሪያ ለአምሥተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ...

ቡና ባንክ የ11ኛ ዙር የውጭ ገንዘብ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ መርሐ ግብር አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና ባንክ አክሲዮን ማኀበር የውጭ ምንዛሬን ወደ ሕጋዊ መስመር በማስገባት ዜጎች በሕጋዊ መንገድ በባንክ እንዲመነዝሩ በማድረግ ሕገ ወጡን የጥቁር ገበያን ለመከላከል እየሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል። ባንኩ ደንበኞቹንም ለማበረታታት...