አርሶ አደሮች በሕገወጥ የግብርና ግብዓት አቅራቢዎች እንዳይታለሉ ግብርና ቢሮ አሳሰበ፡፡
ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት ችግር ሰሞነኛ አጀንዳ ኾኖ ሰንብቷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ በበኩሉ ያጋጠመው የአፈር ማዳበሪያ የአቅርቦት ችግር በገጠመው ሀገራዊ ጉዳይ ግዥ የተፈጸመበት የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በማይካድራ እና በሁመራ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሁመራ፡ ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላማዊ ሰልፉ የማንነት ጥያቄዎች እና የበጀት ጉዳይን በዋናነት መሰረት ያደረገ ነው።
በሰላማዊ ሰልፉ የዞኑ ሕዝብ ለሶስት አስርት ዓመታት ማንነቱ ሳይከበር የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሲደርስበት መቆየቱን ነዋሪዎቹ ገልጸዋል ።
ከሁለት...
የክረምት ፖለቲካ እና የዓባይ ውኃ ሰበብ!
ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከተባረከው ማህጸኗ ለዘመናት ያለማቋረጥ ወጥቶ የፈሰሰው ውኃ ጸጋነቱ ለልጆቿ ሳይኾን ለጎረቤቶቿ ነበር፡፡ ዓባይን አልምቶ ለመጠቀም የነበረው ፍላጎት የመነጨው ቀደም ብሎ በነበሩ ነገሥታት ቢኾንም ምቹ ኹኔታ እና...
ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ረቂቅ ዓዋጅ ተዘጋጀ።
ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሮ አደጋ በሚከሰት መፈናቀል በዜጎች ላይ የሚደርሰውን አሉታዊ ጫና ለመቀነስ የሚያስችል የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ረቂቅ ዓዋጅ ተዘጋጀ።
በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ረቂቅ...
የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ።
ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ማውሮ ቪዬራ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ።
በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌሬራ ዶስ ሳንቶስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በብራዚል የውጭ...








