በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጠገዴ ወረዳ የማክሰኞ ገበያ ነዋሪዎች የወሰንና ማንነት ጥያቄዎች በአስቸኳይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፉ ላይ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የወረዳው ሰላም አስከባሪዎች፣ ወጣቶች፣ የመንግሥት ሠራተኞችና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊ ኹነዋል። ባለፉት ዓመታት የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች በአማራ ማንነታቸው ምክንያት እስራት፣ ግርፋትና ሞት እንዲሁም ለሰው ልጅ...

በዚህ ዓመት በክልል አቀፍ ደረጃ ሊሰጥ የነበረው የስድስተኛ ክፍል ፈተና በወረዳ ደረጃ የሚሰጥ...

ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና እና የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በ2015 ዓ.ም በአዲሱ ፍኖተ ካርታ ተቃኝቶ እንደሚሠጥ እና የ6ተኛ ክፍል ፈተና ደግሞ ለዘንድሮ ብቻ...

በሀገራዊ ምክክሩ ውስጥ የአማራ ሕዝብ በተገቢዉ መንገድ እንዲወከል መሥራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን...

አዲስ አበባ : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ አብን "ሀገራዊ ምክክር የሀገራችን ሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ተግዳሮቶች በተለይም ከአማራ ሕዝብ አንጻር "በሚል የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አዘጋጅቷል። የአብን ምክትል ሊቀ መንበር አቶ መልካሙ...

የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን የሚዘክር የአርኪኦሎጂና የቨርቹዋል ሪያሊቲ ቋሚ ዐውደ ርዕይ በላሊበላ ከተማ ተከፈተ።

ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ላሊበላ በእምነት የታነፀ" በሚል መሪ ሀሳብ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን የሚዘክር የአርኪኦሎጂና የቨርቹዋል ሪያሊቲ የቋሚ ዐውደ ርዕይ በላሊበላ ከተማ ተከፍቷል። በመርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ፤...

“አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም” የዳንሻ ከተማ ነዋሪዎች

ሁመራ: ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች የማንነታቸው ጥያቄ በሕግ አግባብ እንዲጸድቅና ምላሽ እንዲሰጣቸው በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ይገኛሉ። የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ የጅምላ...