“በሩዝ ማሳ ላይ የዓሣ ጫጩት የማራባት ሥራ በጣና ዙሪያ ሁሉም ወረዳዎች ለመተግበር እየሠራን ነው”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ባለፉት ሁለት ዓመታት የዓለም የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ባደረገው ድጋፍ በፎገራ ወረዳ በሁለት ቀበሌዎች በሩዝ ማሳ ላይ ዓሣ የማራባት ሥራ ተሠርቷል፡፡
በሁለት ቀበሌዎችና...
የዓለም አካባቢ ቀን በባሕር ዳር ዙሪያ ሮቢት ቀበሌ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር : ሰኔ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አካባቢ ቀን በየዓመቱ ግንቦት 28 ቀን በሁሉም የዓለም አካባቢዎች ይከበራል። በዚህ ዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ30ኛ ጊዜ እና በአማራ ክልል ደግሞ ለ26ኛ...
ያገለገሉ ፕላስቲኮችን በየቦታው ባለመጣል የአካባቢን ብክለት መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር : ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብዝሐ ሕይዎት መመናመንን ተከትሎ የተፈጠረው የአየር ንብረት ለውጥ በምዕተ ዓመቱ የሰው ልጅ እያጋጠሙት ካሉ ፈታኝ ችግሮች መካከል ቀዳሚው ጉዳይ እንደኾነ ይነሳል፡፡ ጠንካራ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች እና የተቀናጀ...
በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት የሚያበቃቸውን ሥልጠና ያጠናቀቁ ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሀገር ሊሠማሩ ነው።
ባሕር ዳር : ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት የሚያበቃቸውን ሥልጠና ያጠናቀቁ የመጀመሪያው ዙር ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሀገር ሊሠማሩ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አሰታወቀ።
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሲቭል ኢንጂነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማናጅሜንት ቴክኖሎጂ፣ በአርክቴክቸርና...
“ዩኒቨርሲቲው የራስ ገዝ አስተዳደርነቱን ለመተግበር አሰራሩን እያዘመነ ነው” ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
ባሕር ዳር : ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ ገዝ አስተዳደርነቱን ወደ ተግባር ለመቀየርና ውጤታማ ለማድረግ አሰራሩን እያዘመነ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው የሚያሰራቸው የምርምር ውጤቶች ተጠቃሽነታቸው እያደገ መምጣቱን...








