“አካባቢያችንን ከፕላስቲክ ቆሻሻ በመጠበቅ ለመጭው ትውልድ ንጹህ ምድር ማውረስ አለብን” አቶ ተስፋሁን አለምነህ
ባሕር ዳር : ሰኔ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ50ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ለ30ኛ ጊዜ፤ በአማራ ክልል ደግሞ ለ26ኛ ጊዜ የሚከበረው የዓለም አካባቢ ቀን በባሕርዳር ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።
ከክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ የሥራ ኀላፊዎች...
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የ112 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች።
ባሕር ዳር : ሰኔ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል ተጨማሪ የ112 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡
ድጋፉ በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የአስቸኳይ ጊዜ የኤች አይ ቪ ኤድስ ማገገሚያ...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 3ኛና 4ኛ ዙር የተረክ በጉርሻ ባለዕድሎችን ሸለመ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የተረክ በጉርሻ ሁለተኛ መኪና አሸናፊን፣ ሁለት ባጃጅ፣ ሁለት ሞተር ብስክሌት እና በርካታ ስልኮችን ያሸነፉ የ3ኛ እና 4ኛ ዙር እድለኞችን ሸልሟል፡፡
የመኪና አሸናፊው ከአዳማ፣ ሁለቱ ባጃጅ አሸናፊዎች ደግሞ...
“የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በከፍተኛ ውጤት ለማለፍ ተዘጋጅተናል” ተማሪዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በጥሩ ውጤት ለማጠናቀቅ መዘጋጀታቸውን አሚኮ ያነጋገራቸው በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...
አቶ ደመቀ መኮንን አይ ኤስ አይ ኤስን ለመዋጋት በተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ጉባዔ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሳዑዲ እየተካሄደ ባለው አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለመዋጋት በተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።...








