“ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል” የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሰኔ 2/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
"በተጠናከረ የማኅበረሰብ ተሳትፎ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል" በሚል ሀገር...
“የተፈራረቁብንን ችግሮች በመቋቋም የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በቁጭት እየተዘጋጀን ነው” የአጣዬ ከተማ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአጣዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከዘጠነኛ ክፍል ጀምሮ በአካባቢው በተፈጠሩ ተደጋጋሚ የፀጥታ ችግሮች ምክንያት አስቸጋሪ ጊዜያትን ያሳለፉ መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡
ተማሪ ማርታ ኀይሉ የማኅበራዊ...
በምሥራቅ አማራ የተከሰተውን የተምች ወረርሽኝ ለመከላከል ርብርብ እየተደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሰብል ልማት ዳይሬክተር አግደው ሞላ እንዳሉት በምሥራቅ አማራ በሚገኙ አራት ዞኖች ዘጠኝ ወረዳዎች የተምች ወረርሽኝ ተከስቷል፡፡
የተምች ወረርሽኝ የተከሰተው በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ፣...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። አይኤስ አይኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች...
“ከሳሽ ሲሽኮረመም ተከሳሽ ይኾናል” ረዳት ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በነጻነት በቆሙበት ምድር ላይ ፈጽሞ ይጠፉ ዘንድ የዘር ማጽዳት ዘመቻ መንግሥታዊ መዋቅር ተዘርግቶለት ተፈጽሟል፡፡ አካባቢው ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት ለአማራ ሕዝብ ምድራዊ ሲኦል ኾኖ ቆይቷል፡፡ ዓለም እስከ...








