የትላንት ኩራቶች የዛሬ መከታዎች የላቀ ተልዕኮ ይዘው ተመርቀዋል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል ወደ አማራ ፖሊስ በምርጫቸው ገብተው ተጨማሪ ስልጠናዎችን አጠናቀው በጥሩ ብርሃን በሠረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተመርቀዋል።
በምርቃቱ ላይ የተገኙት የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደጀኔ...
የቢቡኝ ወረዳ የወይን ውኃ ታዳጊ ከተማን የውኃ ችግር ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን ስር የምትገኘውን የቢቡኝ ወረዳ የወይን ውኃ ታዳጊ ከተመን የውኃ ችግር ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ ገልጿል።
በ1950 ዓ.ም እንደተቆረቆረች ይነገርላታል በምስራቅ ጎጃም...
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ “ፈር ቀዳጅ ሴት” እውቅና ተበረከተላቸው።
ፕሬዚዳንቷ በቤልጂየም ፓርላማ በተካሄደውና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች አመራር ሴቶች በተገኙበት የሴት ፖለቲካ መሪዎች ድርጅት ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው እውቅናው የተበረከተላቸው።
በኢትዮጵያ...
በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር 105 የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የአስተዳደሩ የትምህርት መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሰይፉ ሞገስ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ በብሄረሰብ አስተዳደሩ በርካታ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች በመሆናቸው ለትምህርት ጥራት መጓደል መንስኤ ሆነዋል።
በተለይም በሰሃላና ዝቋላ ወረዳዎች በ11...
“የዘገየ ፍትሕ እንደተነፈገ ይቆጠራል”
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርግጥ ነው በዚያ አካባቢ ያ መራር የኾነ የጨለማ ጊዜ ዳግም ላይመለስ አልፏል፡፡ ከሞት የከፋ ሕይዎትን፤ ከስደት የከፋ ባርነትን ዳግም ለመሸከም የሚችል ትከሻ አሁን ላይ ፈጽሞ አይስተዋልም፡፡ ለሰላም ያላቸው...








