በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገብቷል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገብቷል። ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...

“ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ውጤት ነው” ፍሬው ተገኘ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን የማጠቃለያ ዝግጅት እያካሄደ ነው። ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ከፍ ያለ ስም ካላቸው ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱና በፈጣን እድገት ላይ የሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ነውም ተብሏል። ዩኒቨርሲቲው ከመማር...

የአማራ እና የአፋር ክልል ሕዝቦችን የጋራ ልማትና ሰላም ለማጠናከር ያለመ ውይይት በደሴ ከተማ እየተካሄደ...

ደሴ : ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ መድረክ የሁለቱም ክልሎች የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊዎችን ጨምሮ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል። በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ...

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለ4 የዩኒቨርስቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እድገት ሰጠ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰኔ 03/2015 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ ለ4 የዩኒቨርስቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እድገት ሰጥቷል። በዚሁም መሰረት ፦ 1ኛ. ዶ/ር ጌታቸው ዓለማየሁ ዳሞት ከግብርናና አካባቢ...

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል የማጠቃለያ ዝግጅት እየተካሄደ ነው። "ከዓባይ ጓዳ ጥበብ ሲቀዳ" እያለ ዓመታትን የተሻገረው አንጋፋው ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል። ጥበብ፣...