የኢትዮጵያ መልሶ ማቋቋም እና መገንባት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መልሶ ማቋቋም እና መገንባት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።
የምክክር መድረኩ ዓላማ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተካሔደው ጦርነት ሳቢያ የደረሰውን ጉዳትና መልሶ ማቋቋም የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ላይ ምክክር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለ ሥልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት...
በአማራ ክልል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኀብረት ሥራ ዩኒየኖች 6 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ብድር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኀብረት ሥራ ዩኒየኖች በአጠቃላይ 6 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ብድር ማሰራጨታቸውን የክልሉ ኀብረት ሥራ ማኅበራት ማስፋፊያ ባለስልጣን ገልጿል።
የባለስልጣኑ ዋና ኀላፊ ጌትነት...
ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዕውቅና ሰጠ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለአማራ ሚዲያ ኮርፕሬሽን እውቅና ሰጥቷል። 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ያከበረው ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በዓመታት ጉዞው አስተዋጽኦ ላደረጉለት ተቋማት እና ግለሰቦች ዕውቅና ሰጥቷል። ዩኒቨርሲቲው አማራ ሚዲያ...
ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ኢምባሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ኢምባሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል።
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ መንግሥት ግንኙነት የሚጀመረው የዩኒቨርሲቲው ምሥረታ የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠበት ጊዜ ጀምሮ ነው።
ቀዳማዊ ግርማዊ ኃይለ ሥላሴ ከቀድሞዋ...








