“አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አለመግባባቶችን በምክክር በመፍታት የተሻለች ኢትዮጵያን ለመገንባት ለሚደረገው ጥረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩሉን ሚና እንዲወጣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ በጋምቤላ ክልል ከነገ...

“የአማራ ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎችን ለመመለስ ተቀራርቦ መነጋገር ያስፈልጋል” ዶክተር ጋሻው አወቀ

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ከሰሞኑ ባካሄደው ስብሰባ እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ዙሪያ የሥልጠና መድረክ ተጀምሯል፡፡ ከሰኔ 05/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት በሚቆየው ድርጅታዊ ሥልጠና የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ የሥራ...

ከክረምት መግባት ጋር በተያያዘ በተመላሽ ተፈናቃይ ዜጎች አካባቢ ወባና መሰል በሽታዎች እንዳይከሰቱ ክትትል እየተደረገ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ ወደ ቀያቸው ከተመለሱት መካከል በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የአበርገሌና ጻግብጅ ወረዳ ተፈናቃዮች ይገኙበታል፡፡ የክረምቱን መግባት ተከትሎ ሊከሰት የሚችልን ወረርሽኝ ለመከላከል እየሠራ መኹኑን የአበርገሌ ወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤት ገልጿል፡፡ የጽሕፈት...

“የአማራ ክልል ካሳለፈው ውስብስብ ፖለቲካዊ ፈተና አንጻር ሥልጠናው አስፈላጊ ነው” አቶ እርስቱ ይርዳው

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አቅጣጫዎች ዙሪያ የሥልጠና መድረክ ተጀምሯል። የማዕከላዊ ኮሚቴው ከሰሞኑ በነበረው ውይይት ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች በሚመለከት ከአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና...

ለፉት አራት ዓመታት ተኩል በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል በተካሄዱ ተግባራት ለውጥ መመዝገቡን ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካን ኢምባሲ አማካኝነት በዩ.ኤስ.ኤይድ የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል ከአራት ዓመት በላይ ሲሠራ የቆየው ፍትሕ ፕሮጀክት የማጠቃለያ ፕሮግራሙን በሸራተን አካሂዷል። የአሜሪካ ኢምባሲ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን...