የክረምት ወቅትን ተከትሎ ሊከሰት የሚችልን የወባ በሽታ ለመከላከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የባሕር ዳር ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው ለአሚኮ በሰጠው መረጃ የክረምቱን ወቅት ተከትሎ የወባ በሽታ ሥርጭት መጨመሩን ገልጿል። የባሕር ዳር ከተማ ጤና መመሪያ ኀላፊ አስማማው ሞገስ እንደተናገሩት በከተማዋና አካባቢዋ የወባ በሽታ ስርጭት...

“ኢጋድ የሱዳን ችግር ፈች ኮሚቴ አቋቁሞ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ አቅጣጫ ማስቀመጡ ታሪካዊ ውሳኔ ነው”...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ከሦስት ዓመታት በኋላ የተካሄደው መደበኛ የኢጋድ ስብሰባ ትልልቅ ውሳኔዎች የተላለፉበት ነበር ብለዋል። በጉባዔው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር...

“108 ኪሎ ሜትር መንገዶችን ገንብተን ለአገልግሎት ክፍት አድርገናል” የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ11 ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክቶ መግለጫ ሠጥቷል። የኤጀንሲዉ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጌትነት ዘውዱ በበጀት ዓመቱ 8 የጠጠር መንገዶችን እና 37 ድልድዮችን በ900 ሚሊዮን...

የሀገራችንን ነባር እሴቶች እና የሽግግር ፍትሕን በመጠቀም ዘላቂ ሰላም መገንባት ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትሕ እና ሰላም ግንባታን የተመለከተ ሀገራዊ ጥናታዊ ውይይት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የተጋበዙ የሕግ ምሁራን ጥናቶችን አቅርበዋል። በቀረቡ ጥናቶች ላይ ውይይቶች...

የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በየዓመቱ የሚካሄድ ሲኾን ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ይህ ጉባዔ ከ300 በላይ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ያሉ መሪዎች ፣ ፖሊሲ አውጭዎችና አማካሪዎች ፣ የመንግሥትና...