በሰሜን ሽዋ ዞን ስድስት ወረዳዎች ሁሉን አውዳሚ ተምች መከሰቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ 7 ሺህ 537 ሄክታር መሬት ላይ በተደረገ አሰሳ 5 ሺህ 60 ሄክታር የእርሻ እና 307 ሄክታር የግጦሽ መሬት በሁሉን አውዳሚ ተምች መወረሩ ተረጋግጧል፡፡ 25 ቀበሌዎችን ማዳረሱም ታውቋል።
ከመምሪያው...
“ከግህንብ እስከ እመን አላምንም!”
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም በርካታ ጦርነቶችን አስተናግዳለች ይባላል፡፡ የሚመራውን ሕዝብ በዘር ለይቶ ያጠቃ ሥርዓትም ሆነ መንግሥት ግን ከኢትዮጵያ ውጭ አልታየም ብለው የሚሞግቱት በርካቶች ናቸው፡፡ በዘመነ ቅኝ ግዛት ምዕራባዊያን ወራሪዎች ድንበር ተሻግረው...
የክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ክብራቸውን የሚመጥን ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ መዘጋጀታቸውን የልዩ አዳሪ ትምሕርት ቤቱ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓመለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምሕርት ቤት በ2015 የትምህርት ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ 47 ተማሪዎችን ሀገር አቀፍ ፈተና ያስፈትናል፡፡
የሀዲስ ዓለማየሁ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት በአማራ ክልል...
አምባሳደር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ ከሚገኙ ከ36 በላይ የዳያስፖራ አደረጃጀት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ ከሚገኙ ከ36 በላይ የዳያስፖራ አደረጃጀት ኃላፊዎችና ተወካዮች ጋር ዛሬ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱም በአገራችን ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት እየተወሰዱ ያሉ እርምጃዎች፣ የገጠሙ ፈተናዎችና መፍትሄዎቻቸው፣ በታላቁ...
አየር መንገዱ 6 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አገኘ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተያዘው በጀት ዓመት 6 ነጥብ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ በተያዘው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ...








