በጤና መድኅን አገልግሎት አሰጣጥ የሚነሳውን የመድኃኒት ችግር ለመፍታት በክልሉ 124 ወረዳዎች ከግል ተቋማት ጋር...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት የማኅበረሰቡን በመንግሥት የጤና ተቋማት የመመርመር ባሕል እንዲያድግ ቢያደርግም የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር መኖሩን ያነጋገርናቸው የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ገልጸዋል፡፡ በባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ የኾኑት...

ሁለተኛው ምዕራፍ አረንጓዴ ዐሻራ የአማራ ክልል ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በባሕር ዳር እየተከናወነ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) " ነገን ዛሬ እንትከል " በሚል ሀሰብ ሁለተኛው ምዕራፍ አረንጓዴ አሻራ በሀገር አቀፍ ደረጃ መጀመሩ ይታወሳል። በአማራ ክልልም ሁለተኛ ምዕራፍ የአረንጓዴ አሻራ የመጀመሪያ...

“የተራቆተች ሳይሆን ለምለም የሆነች ኢትዮጵያን ለትውልድ ማስረከብ አለብን” የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳደር እርስቱ ይርዳው

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ የብልፅግና ፓርቲ መሪዎች በዘንዘልማ ችግኝ ተክለዋል። በችግኝ ተከላው ላይ መልእክት ያስተላለፉት የደቡብ ክልል ርእሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳው፤ ወደ አማራ ክልል ስንመጣ ...

“ሥልጠናው የአማራን ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎች ለሌሎች ለማስረዳት እድል ፈጥሯል” ዶክተር ጋሻው አወቀ

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ሲሰጥ የቆየውን ስልጠና በስኬት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ ላለፉት አራት ቀናት በክልሉ ርእሰ ከተማ ባሕር ዳር ሲሰጥ የቆየው ድርጅታዊ ሥልጠና ውጤታማ እና...

“ዘመኑን የሚመጥን አሠራር እየዘረጋን ነው” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዘመናዊው ዓለም ቴክኖሎጂ ውስብስብ እና አድካሚ ሥራን ቀላል፣ ቀልጣፋና ውጤታማ በማድረግ ረገድ የማይተካ ሚና እየተጫወተ ነው። ቴክኖሎጂ የዘመኑ መፎካከሪያም መወዳደሪያም ኾኗል። በየዘርፉ ሥራንና አሠራርን ያቀለሉ፣ሥራንም በአግባቡ ለመምራትና ለማሥተዳደር የሚያስችሉ...