በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን የምዕራብ ጠለምት ወረዳና የማይጠብሪ ከተማ ነዋሪዎች የማንነት ጥያቄያቸው ሕጋዊ...

ደባርቅ: ሰኔ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞን የምዕራብ ጠለምት ወረዳና የማይጠብሪ ከተማ ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፍ "የጠለምት አማራ ማንነት ጥያቄ የፍትሕ ወዳድ ኢትዮጵያውያን ጥያቄ ነው" ብለዋል። ነዋሪዎቹ ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ...

“የሚገጥሙንን ሀገራዊና ክልልላዊ ፈተናዎች ለመሻገር ህብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝምን በተገቢው መንገድ መተግበር ይገባል”...

ደሴ: ሰኔ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከኢፌዴሪ የሕገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ጋር በመተባበር ከክልል ምክር ቤት ጀምሮ በየደረጃው ለሚገኙ አፈ-ጉባዔዎች በፌዴራሊዝም፣ በህብረ ብሔራዊ ፌዴራሊዝም እና የመንግሥታት ግንኙነት ላይ...

ርዕሰ መስተዳድር እርስቱ ይርዳው አዲሱን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ተመለከቱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በዛሬው እለት አዲሱን የዓባይ ወንዝ ድልድይ ግንባታ ሒደትን ተመልክተዋል። በ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በጀት እየተገነባ...

“የጣና ሐይቅ ደሴተ ገዳማት እና አዋሳኝ ባሕር ሸሽ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ የመምረጫ ሰነድ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የጣና ሐይቅ ደሴተ ገዳማት እና አዋሳኝ ባሕር ሸሽ አካባቢን በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝገብ የሚያስችል ዝግጅት እያደረገ መኾኑን አስታውቋል፡፡ በዩኔስኮ ጊዜያዊ...

“ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ከ43 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ለተከላ ተዘጋጅቷል” የሰሜን ጎንደር ዞን...

ደባርቅ: ሰኔ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 5ኛው ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርኃ ግብር "ነገን ዛሬ እንትከል" በሚል መሪ መልእክት መጀመሩ የሚታወስ ነው። በሰሜን ጎንደር ዞን ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርኃ ግብር ችግኝ...