የደቡብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች 10 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን በመግዛት ወደ ዞኑ አስገቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አርሶ አደሮች 10 ዘመናዊ የእርሻ ትራክተሮችን በመግዛት ወደ ዞኑ አስገብተዋል። አርሶ አደሮቹ ትራክተሮችን ከአማራ ብረታ ብረትና ማሽን ቴክኖሎጂ ልማት ድርጅት ተረክበዋል። በርክክቡ ላይ የተገኙት የደቡብ...

“በተደጋጋሚ ሰልፍ እየወጣን ለምጠይቃቸው የማንነት ጥያቄዎች የፌዴራል መንግሥት ምላሹ መዘግየቱ ቅሬታን ፈጥሮብናል” የራያ አላማጣ...

ወልድያ: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የራያ አላማጣ ወረዳ፣ የአላማጣ ከተማና የራያ ባላ ሕዝብ ዛሬም የማንነት ጥያቄዎችን ይዞ አደባባይ ወጥቷል። የማንነት ጥያቄያችን አፋጣኝ ምላሽ ይሰጠው፤ እኛ አማራ ነን የምንለው ከጥንትም አማራ ስለኾንን እንጂ ዛሬ አማራ...

“ደም በመለገስ በደም መፍሰስ ሕይወታቸውን የሚያጡ ወገኖችን መታደግ ይገባል” የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ-ህዋስ ባንክ አገልግሎት

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለእናቶች ሞት ዋነኛው ምክንያት የደም መፍሰስ መኾኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ-ህዋስ ባንክ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ገልጸዋል። የደም መፍሰስ ችግርን ጨምሮ አሁን ላይ ያለደም...

የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች መንግስት የማንነት ጥያቄቸውን ሕጋዊ እንዲያደርግላቸው በሰላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው።

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የአለማጣ ከተማ ነዋሪዎች የአማራ ማንነት ጥያቄቸውን መንግስት በሕግ እንዲያረጋግጥላቸው በሰላማዊ ሰልፍ እየጠየቁ ነው። የከተማዋ ነዋሪዎች በሰላማዊ ሰልፉ ፦ 👉አማራ ነን እንጂ አማራ እንሁን አላልንም፣ 👉 የፌደራል መንግስት ተቋማት ዲስትሪክት...

በደራ፣ ፎገራና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች የጎርፍ አደጋን ለመከላከል የሚያስችል ሥራ መሠራቱን የደቡብ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደራ፣ ፎገራና ሊቦ ከምከም ወረዳዎች ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል የሚያስችል ሥራ መሠራቱን የደቡብ ጎንደር ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። በአማራ ክልል የጎርፍ አደጋ...