አሳሳቢው የትምህርት ቤቶቻችን ደረጃ ጉዳይ!

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እውቁ የደቡብ አፍሪካ የነጻነት ታጋይ እና የቀደሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ “ዓለምን ለመለወጥ ከሚመረጡ ብልሃቶች መካከል ትምህርትን የሚያክል ብርቱ መሳሪያ አልተገኘም” ይላሉ፡፡ በሀገራት መካከል ለተፈጠረው ሳይንሳዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ...

ደብረ ብርሃን የሚገኘው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ ከ250 በላይ ለሚደርሱ ወገኖች የሥራ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የመኪና መገጣጠሚያ ፋብሪካ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ሚኒ ባስ መኪኖችን መገጣጠም መጀመሩን አስታውቋል። ፋብሪካው በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ሚኒባስ፣ መለስተኛ አውቶቡስ እና የከተማ አውቶቡስ ተሽከርካሪዎችን...

ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ ቡድናቸው ጋር በፈረንሳይ ፓሪስ በአዲስ የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባወጣው መረጃ “ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከልዑክ...

በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በፍትሐዊነት መጠቀም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው "የእኩል ምክንያታዊ የድንበር ተፋሰስ ወንዞች ተጠቃሚነት ለአፍሪካ ብልጽግና ወሳኝ...

“ወደ ፍርድ ቤት ከቀረቡ ጉዳዮች ከ29 ሺህ በላይ መዝገቦችን በእርቅ መፍታት ተችሏል” የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሽምግልና የኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ ትልቁ ባሕላዊ እሴት ነው። ሽምግልና የሚፈጠሩ ግጭቶችንና አለመግባባቶችን በአስታራቂ ሽማግሌዎች በእርቅ በመፍታት፤ የተበደለን ክሶ የበደለን ደግሞ ወቅሶ ሁለቱንም ወገን አሸናፊ የሚያደርግ ተመራጩ ባሕላዊ ሥርዓት...