“ስልጠናው በአስፈጻሚ አካሉ ላይ የሚስተዋሉ የአሠራር መዛነፎችን መልክ በማስያዝ የተሻለ አመራር ለመፍጠር የሚያስችል ነው”...

ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ከሁሉም ወረዳዎቸና ከተማ አሥተዳደሮች የተውጣጡ መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች የሚሳተፉበት "መፍጠንና መፍጠር የወል እውነቶችን የማጽናት የትግል ምዕራፍ "በሚል መሪ ሃሳብ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ስልጠና መካሄድ ጀምሯል። የምዕራብ...

ከህግና አሠራር ውጭ 1 ሺ 519 ግለሰቦች በቤት ማኅበር ተደራጅተው መገኘታቸውን የባሕር ዳር ከተማ...

👉 ለማኅበራት የተሠጡ ቦታዎች ላይ የህንፃ ከፍታው G+1 እና በላይ እንደየ ማኅበሩ ምርጫ እንዲሆን ተወስኗል። ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) የቤት ማኅበራት...

ከ19 ሺህ በላይ ሰዎችን ተጠቃሚ የሚያደርገው የእግረኛ ተንጠልጣይ ድልድይ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ሰቆጣ: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዝቋላ ወረዳ ፅፅቃ ከተማ 75 ሜትር ርዝመት ያለው የእግረኛ ተንጠልጣይ ድልድይ ዛሬ የክልሉና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል። "የሚስቁ" ተንጠልጣይ የእግረኛ ድልድይ ከ5 ነጥብ...

“ሙስናና ብልሹ አሠራር ሀገርን በእጅጉ እየጎዳ በመኾኑ ታግሎ ማስተካከል ከወቅቱ አመራር የሚጠበቅ ነው” የደቡብ...

ደብረ ታቦር : ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ጎንደር ዞን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ''መፍጠርና መፍጠን'' በሚል በተዘጋጀ ሠነድ ላይ ስልጠና መሥጠት ጀምሯል። ለሦስት ቀናት በሚቆየው የስልጠና መክፈቻ ላይ የዞኑ ብልጽግና...

“29 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር ለሸማች ማኅበራት በማቅረብ እያጋጠመ ያለውን የዋጋ ንረት...

ፍኖተ ሰላም፡ ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሕገዎጥ ንግድና የዋጋ ንረትን በመከላከል የኑሮ ውድነቱን ለማስታገስ እየሠራ መኾኑን ገልጿል። የመምሪያው ተወካይ ኀላፊ አቶ አበበ ድልነሳ በበጀት ዓመቱ 29 ሚሊዮን 480...