“ማሕበራዊ ሚዲያን ለበጎ ዓላማ እንጠቀምበት!” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ማሕበራዊ ሚዲያውን በአግባቡና በሰለጠነ መንገድ መጠቀም ካልተቻለ እጅግ የከፋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንደሚያስከትል በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት አሳስበዋል፡፡...
በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ የነበራቸው የመንግሥት ሐላፊዎችና የጸጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ሥር...
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገወጥ የወርቅ ምርት፣ ግብይትና ዝውውር ተሳትፎ የነበራቸው 32 የመንግሥት ሐላፊዎችና የጸጥታ መዋቅር አመራሮች፣ አምራቾችና አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ።
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በላከው መግለጫ...
አቶ ይርጋ ሲሳይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር የሕዝብ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ሹመት ሰጥተዋል። ርአሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር የሕዝብ...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በጥገኛ ተዋህስያን ምክንያት በእንስሳቶች ላይ በሽታ እንዳይከሰት የቅድመ መከላከል ሕክምና እየሰጠ ነው።
ወልድያ: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናውን የሰጠው በሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ ነው፡፡ ከ14 ሺህ በላይ የዳልጋ፣ በግና ፍየሎችን የቅድመ መከላከል ሕክምና እንደሚሰጥም ተገልጿል፡፡
በዩኒቨርሲቲው የእንስሳት ሕክምና መምህር ሰለሞን ጸጋየ...
ከወልዲያ እስከ ጋሸና ያለው የአስፋልት መንገድ ብልሽት ነዋሪዎችን ለተራዘመ እንግልት እያጋለጠ መኾኑ ተገለጸ።
ከወልዲያ እስከ ጋሸና ያለው የአስፋልት መንገድ ብልሽት ነዋሪዎችን ለተራዘመ እንግልት እያጋለጠ መኾኑ ተገለጸ።
👉 የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ጊዜያዊ ጥገና እያደረግሁ ነው፤ ዘላቂ መፍትሄውን ደግሞ በመጭው ዓመት እጀምራለሁ ብሏል።
ወልዲያ: ሰኔ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከወልዲያ እስከ...








