ትምህርት ሚኒስቴር በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን 45 ትምህርት ቤቶች በክልሉ እያስገነባ መኾኑ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሦስት ዓመታት በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በተከሰተው ጦርነት እና ግጭት ምክንያት በአማራ ክልል ከተጎዱ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት መካከል ትምህርት አንዱ ነው፡፡ ቀድሞውንም በርካታ የትምህርት ተቋማት ከደረጃ በታች የኾኑበት...

የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር )ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር) ከፈረንሳይ ንግድ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር ) ለልዑካን ቡድኑ አባላት ስለ ምዕራፍ ሁለት ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ይዘትና ዝግጅት...

“ኡድሂያ-የአሏህ የበረከት መንገድ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ትልቅ ቦታ ካላቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል አንዱ ነው። ኡድሂያ በዓረፋ በዓል ልዩ ነው፣ የቃል ኪዳን ማሰሪያ፣ የፍጹም አማኝነት መገለጫ ፣...

ብሩህ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ውድድር የሽልማት ሥነ ሥርዓት በመካሄድ ላይ ይገኛል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ማሰልጠን፣ መሸለም ፣ ማብቃት በሚል መርኅ የሚከናወነውና በሁሉም ክልሎች ከወረዳ ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ብሩህ ሀገር አቀፍ የንግድ ሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር አንድ ሺህ...

“በፈረንጆቹ 2030 የንጹህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ለሁሉም ለማዳረስ እየተሠራ ነው” የውኃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ሰኔ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዉኃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር 11ኛውን የዉኃ ሀብት አሥተዳደር ጉባዔ እያካሄደ ይገኛል። በዚህ ጉባዔ በዉኃ ሀብት እና አጠቃቀም ላይ የሚሠሩ አጋር አካላት እየተሳተፉ ነው። የዉኃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር ...