ኢትዮ ቴሌኮም ለማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮ ቴሌ ኮም የሰሜን ሰሜን ምዕራብ ሪጅን ኦፕሬሽን ማናጀር አቶ ወርቃአለማው ዳኛቸው ለሶስቱ ጎንደር ዞኖች የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸዋል። ግምቱ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የትምህርት ቁሳቁስ...

“የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት በሰላም እና አብሮነት ዙሪያ ሊጠናከሩ የሚችሉ እና በቀጣይ ሊሠራባቸው...

አዲስ አበባ: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም ልኬት የሙከራ ጥናት ውጤት ይፋ ተደርጓል። ለሌሎች ጥናቶችና የሰላም ግንባታ ሥራዎች እንደ ግብዓት የሚውል እንደኾነም ተገልጿል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ጥናቱን በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች...

ባለስልጣኑ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመውጫ ፈተና አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያጠናቅቁ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለመውጫ ፈተና ለተማሪዎች አስፈላጊውን መረጃ ያላደረሱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅታቸውን በፍጥነት እንዲያጠናቅቁ አሳስቧል፡፡ ባለስልጣኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ የመጀመሪያ ዲግሪ የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 3...

“የአረፋን በዓል ከቤታቸው፣ ከንብረታቸው እና ከቀያቸው ከተፈናቀሉ ወገኖች ጎን ኾነን በአብሮነት እና በደስታ እናሳልፍ”...

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት 1444ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል ዓድሃ አረፋ በዓልን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ምክትል...

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኮሚሽኑ ጉዳዩን አስመልክቶ ባስተላለፈው መልዕክት በኢትዮጵያ በተለያዩ የፖለቲካ እና የሃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ...