“ኅብረተሰቡ የአረፋን በዓል ሲያከብር የመረዳዳት ባህሉን ይበልጥ በማጎልበት ሊኾን ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ዛሬ በአሶሳ ከተማ በሚገኘው አሕመድ ናስር መታሰቢያ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። በበዓሉ ላይ...

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ሥነ ሥርዓት በሠላም ተጠናቋል- የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ሥነ-ሥርዓት በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የሶላት ሥነ-ሥርዓቱ በሠላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ኹሉ ግብረ ኃይሉ ምስጋና ማቅረቡን ከአዲስ አበባ ፖሊስ...

“የአረፋ በዓል መገለጫ የኾነው መረዳዳት እንዲጐለብት የሃይማኖት አባቶች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” ረዳት ፐሮፌሰር አደም...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአረፋ በዓል መገለጫ የኾነው መደጋገፍና መረዳዳት እንዲጐለብት የሃይማኖት አባቶች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የታሪክ ተመራማሪው ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ገልጸዋል። ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል እንደገለጹት፣ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው...

“ዓይኖቼ የሚያፈልቁትን የእምባ ዘለላ መቆጣጠር ተስኖኛል፤ ደስታየ ወደር የለውም” የሐጂ ሥርዓት ተካፋይ ያህያ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ዓለም ሙስሊሞች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ቅድስቲቱ ምድር መካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሐጂ ሥርዓት ተካፋይ እንግዶቿን ተቀብላ በተለያዩ...

“በተወደደች የዒድ አል አድሃ ቀን የተወደደችውን አድርጉ፤ ስፍር ቁጥር የሌለውን ምንዳም ተቀበሉ፡፡”

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተወደደችው ቀን ተጠበቁ፣ በዚህችም ቀን አንደበታችሁ መልካምን ነገር ተናገሩ። ይህች ቀን የተወደደች ናት፣ ይህችም ቀን ምንዳ የበዛባት፣ ፈጣሪ የሚመሰገንባት፣ እዝነቱ እና ይቅርታ አድራጊነቱ የሚመሰከርባት፣ ትዕዛዝ አክባሪነት፣ ሕግ ጠባቂነት...