“የደስታ ቀን ይሆን ዘንድ የተራበ ቤተሰብን እንዳትረሱ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በመላው ሙስሊሞች ዘንድ እየተከበረ ነው፡፡ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም እየተከበረ ያለው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል...

የመስጂድ አል ሀረም መገኛዋ ቅድስቲቷ መካ ከተማ

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅዱስ የኾነችው መካ ከተማ በምዕራብ ሳዑዲ አረቢያ ሂጃዝ ክልል የምትገኝ ከተማ ናት። ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) የተወለዱባት እና የቅዱሱ ካእባ መስጅድ መስጂድ አል ሀረም መገኛ ናት። ከባሕር ጠለል...

“አንድን ነገር ትጠሉት ይኾናል ያ ነገር በጎ ኾኖ ሳለ፣ አንድን ነገር ትወዱት ይኾናል ያ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደጋግ ልቦች ፈጣሪያቸውን ይታዘዛሉ፣ ሕግጋቱን ያከብራሉ፣ ትዕዛዙን ይጠብቃሉ፣ ጠብቀው ያስጠብቃሉ፣ መልካም ልቦች ፈጣሪያቸውን ከሁሉ አስበልጠው ይወዳሉ፣ በፍቅሩ ውስጥ ይኖራሉ፣ ስለ ፍቅሩ ለመሥዋዕት ይዘጋጃሉ፤ መንገዳቸውን በፈጣሪ ፈቃድ ያዘጋጃሉ፣ በተፈቀደላቸውም...

“እንኳን ለዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) "እንኳን ለዒድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ!" ብለዋል። ሀገራችን የበርካታ ኃይማኖቶችና ባሕሎች ባለቤት ናት፡፡ እነዚህ ኃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴቶቻችን የእኛነታችን መገለጫ፤ የአብሮነታችን ማሳያዎች ናቸው...

“ታላቅ ታሪክ ያለበት፣ መልእክተኞች ያረፉበት”

🕌 ልዩ ጥንቅር 🕋 ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እነሆ በዚያ ዘመን ፍትህ የበዛባት፣ ሰላም የመላባት፣ ፍትሕ አዋቂ፣ ደግ አድራጊ ንጉሥ የነገሠባት፣ ሕዝብ ሁሉ በደስታና በፍቅር የሚኖርባት፣ ሰው ሁሉ በሰውነቱ የሚከበርባት፣ ንጉሡ መልካም...