የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ በተገኙበት በጅግጅጋ ስታዲየም በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች...

1ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሐረሪ ክልል በኢማም አህመድ ስታድየም እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል በሐረሪ ክልል በኢማም አህመድ ስታድየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች በመከበር ላይ ይገኛል። 1ሺ 444ኛው የኢድ አል አድሀ (አረፋ) በዓል የሐረሪ...

“ኅብረተሰቡ የአረፋን በዓል ሲያከብር የመረዳዳት ባህሉን ይበልጥ በማጎልበት ሊኾን ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 444ኛው የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ዛሬ በአሶሳ ከተማ በሚገኘው አሕመድ ናስር መታሰቢያ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ስነ-ስርዓቶች በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል። በበዓሉ ላይ...

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ሥነ ሥርዓት በሠላም ተጠናቋል- የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የሶላት ሥነ-ሥርዓት በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የሶላት ሥነ-ሥርዓቱ በሠላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ኹሉ ግብረ ኃይሉ ምስጋና ማቅረቡን ከአዲስ አበባ ፖሊስ...

“የአረፋ በዓል መገለጫ የኾነው መረዳዳት እንዲጐለብት የሃይማኖት አባቶች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል” ረዳት ፐሮፌሰር አደም...

ባሕር ዳር: ሰኔ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአረፋ በዓል መገለጫ የኾነው መደጋገፍና መረዳዳት እንዲጐለብት የሃይማኖት አባቶች ኀላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ የታሪክ ተመራማሪው ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል ገልጸዋል። ረዳት ፕሮፌሰር አደም ካሚል እንደገለጹት፣ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው...