“የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ለዓለም ለማስተዋወቅ በአረንጓዴ ዲፕሎማሲ ላይ በትብብር መስራት ይገባል” የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ለዓለም ለማስተዋወቅ አረንጓዴ ዲፕሎማሲ ላይ በትብብር መሥራት እንደሚገባ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናገሩ። ለአየር ንብረት የማይበገር የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ስትራቴጂ ቀርጸው እየሰሩ ካሉ ሀገራት...

“22 ሺህ 500 ለሚደርሱ የወንጀልና የፍታ ብሔር መዝገቦች ውሳኔ ተሰጥቷል” የአማራ ክልል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እየገመገሙ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም የ2015 በጀት ዓመት የ11 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ለሕግ፣...

“በበጀት ዓመቱ ማዕድንን በሀገር ውስጥ በማምረት ከ144 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጭን ማስቀረት ተችሏል” ማዕድን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ የ11 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለንግድ ፣ኢንዱስትሪና ከተማ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል። የቢሮው ኀላፊ ኃይሌ አበበ ባቀረቡት ሪፖርት በበጀት ዓመቱ የማዕድን...

“ሌብነትና ብልሹ አሠራር የከተሞቻችን ዕድገት ፈተና ኾኗል” ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማና መሠረተ ልማት ቢሮ የ11ወራት የዕቅድ አፈጻጸሙን ለቋሚ ኮሚቴው አቅርቧል። ቢሮ ኀላፊው ቢያዝን እንኳኾነ ለቋሚ ኮሚቴው ባቀረቡት ሪፖርት በአገልግሎት አሰጣጥ ሥራው ሌብነትና ብልሹ አሠራር የከተሞቻችን የዕድገት...

“በአማራ ክልል በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ5 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች ይሳተፋሉ” የአማራ ክልል ወጣቶችና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ የክረምት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ተጀምሯል። የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በአማራ...