“የአማራ ክልል የጥበብ ጓዳ፣ የታሪክ አምባ፣ የቅርስ ማኅደር፣ የብዝኃነት ተምሳሌት ነው” አየለ አናውጤ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት እየተከናወነ ነው፡፡ በማጠቃላያ ዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም...

15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የመዝጊያ ዝግጅት በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ትላንት ሐምሌ 1 / 2015 ዓ.ም ጀምሮ በባሕርዳር ከተማ መካሄድ የጀመረው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል በደመቀ ኹኔታ ሲካሄድ ቆይቶ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ደርሷል። ከተለያዩ የክልሉ ዞኖች...

በዞኑ ግጭቶችን ለማስቆምና ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ መኾናቸውን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

ከሚሴ: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በዞኑና በቀጣናው ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ያለመ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በከሚሴ ከተማ አካሂዷል። በውይይቱ የጸጥታ ኀይሉ እና ኅብረተሰቡ በጋራ በመኾን ባከናወኑት ተግባር አስተማማኝ ሰላም እየተፈጠረ መኾኑ...

“የኢትዮጵያ መንግሥት ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ሞት ታድጎናል”ሱዳናዊያን ስደተኞች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መንግሥት ድንበሩን ክፍቶ አድርጎ ባደረገልን መልካም አቀባበል ከችግርና ከሞት ታድጎናል" ሲሉ በሱዳን ግጭት ተሰደው በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የተጠለሉ ሱዳናዊያን ስደተኞች ገለጹ። ስደተኞቹ እንደገለጹት በኢትዮጵያ የተደረገላቸው አቀባበልና ድጋፍ...

«ለማንነቴ እሮጣለሁ፤ ማንነቴም አማራ ነው» የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን የአላማጣ ከተማ ነዋሪዎች "ለማንነቴ እሮጣለሁ፤ ማንነቴም አማራ ነው" በሚል መሪ መልእክት የጎዳና ላይ ሩጫ አካሄዱ። በሩጫውም ላይ የተሳተፉት ነዋሪዎቹ ላለፍት 30 ዓመታት በማንነታቸው ምክንያት ሲደርሳባቸው ከነበረው...