ዶክተር አምባቸው መኮንን በደብረታቦር ከተማ ትምሕርት ቤት ተሰየመላቸው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ እና አካባቢው ተወልደው ለሀገራችው በርካታ ሥራ የሠሩ እና ወጣቱ ትውልድ እንዲማርባቸው በአርዓያነትም ፈለጋቸውን እንዲከተል በማሰብ ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ጉባኤውን...
ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ አዲሰ አበባ የሱዳንን ግጭት በድርድር ለመፍታት በኢጋድ የተወከሉ መሪዎች ይወያያሉ።
በኢጋድ የተወከሉ ሀገራት መሪዎች በውይይቱ ለመሳተፍ አዲሰ አበባ ከትናንት ጀምሮ እየገቡ ነው።
የሱዳንን የርስ በርስ ግጭት ለመፍታት ተፋላሚ ኀይሎችን...
“የልማት እቅዶችን ዳር ለማድረስ በተደረገው ጥረት ተስፋ ሰጪ ውጤቶች ተመዝግበዋል!” ዶክተር ይልቃል አፋለ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ካቢኔ አባላት የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የመንግሥት ሥራ አፈጻጸምን እና በቀጣይ የክረምት ወራት እቅድ ላይ ተወያይተዋል።
በውይይቱ ባለፈው በጀት ዓመት በክልሉ በግብርናው ዘርፍ፣ በአረንጓዴ...
“የአማራ ሕዝብ ከኢትዮጵያዊያን እህትና ወንድሞቹ ጋር ተሳስቦ እና ተባብሮ መኖር ያውቅበታል” አቶ ጣሂር መሐመድ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። በዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ ጣሂር መሐመድ የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱ ጸንቶ፣ ባሕልና...
“ባሕልን ለመዝናናት ብቻ ሳይኾን ያጋጠመንን ችግር ለመፍታት መሳሪያ አድርገን መጠቀም አለብን” ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ)15ኛው የአማራ ክልል ባሕልና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል የማጠቃለያ ሥነ ሥርዓት ርእሰ መስተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት ተከናውኗል፡፡
የጥበብ መፍለቂያ፣ የድንቅ ባሕል መገኛ፣ የጀግንነት፣ የብልሃት፣ የመልካምነት እና የአኩሪ ታሪክ...








