በአቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እየተገነቡ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌድሪ ገንዘብ ሚኒስተር ሚስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ ባሕር ዳር ከንቲባ (ዶ.ር) ድረስ መሪነት በከተማ አሥተዳደሩ እየተገነቡ ያሉ ግዙፍ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝቷል።...

በአምባሳደር ሀሰን አብዱልቃድር የተመራ ልዑካን ቡድን በአርጎባ ልዩ ወረዳ የመስክ ምልከታ አደረገ።

ደሴ: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሐሰን አብዱልቃድር የተመራ ልዑካን ቡድን የመጀመሪያውን የመስክ ምልከታውን በደቡብ ወሎ ዞን በአርጎባ ልዩ ወረዳ አድርጓል። ቡድኑ በተፋሰስ ልማት...

“በአማራ ክልል 17 ነጥብ 8 ሚሊዮን ዜጎችን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል” ዶክተር መልካሙ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለ50 ሺህ ወገኖች የዓይን ቆብ ቀዶ ሕክምና መደረጉንም የጤና ቢሮው አስታውቋል። የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብትና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስፈጻሚ ተቋማትን...

በምርት ዘመኑ 2 ሚሊዮን ኩንታል ሩዝ ለማምረት እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የ2015/2016 ምርት ዘመን የሩዝ ክላስተር ዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦከምከም ወረዳ እየተካሄደ ነው። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ...

“በአማራ ክልል ከደረጃ በታች ያሉ ትምህርት ቤቶችን ታሪክ ለማድረግ እየሠራን ነው” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብትና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስፈጻሚ ተቋማትን የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የትምህርት ቢሮውን...