የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተገባደደው በጀት ዓመት 125 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረጉን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተቋሙ የፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት እንደገለጸው፥ አገልግሎቱ በ2015 በጀት ዓመት 160 የገጠር ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ አቅዶ 125 ከተሞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ አድርጓል። በዚህም 45 ሺህ 828 ደንበኞች የኃይል...

በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጤናው ዘርፍ የዲጅታል ክፍያ ሥርዓትን በሁሉም አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ። በጤና ሚኒስቴር የዲጅታል ጤና ክፍል ኃላፊ አቶ ገመቺስ መልካሙ እንዳሉት፤ በአሁኑ ጊዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ...

በደሴ ከተማ በጦርነት ወቅት ቤታቸው ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት በተለያዩ አካባቢዎች በርካታ ዜጎች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ ቤት ንብረታቸው ወድሟል። የአማራ ክልል መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት ፈንድ ጽሕፈት ቤት ዛሬ በደሴ ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ ገጠር ቀበሌዎች እና በከተማዋ...

በ2015 ዓ.ም አጠቃላይ ለመትከል ከታቀደው 25 በመቶ በአትክልትና ፍራፍሬ ችግኞችና በመኖ ለመሸፈን መታቀዱን ግብርና...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር አሕመድ ሽዴን ጨምሮ ሌሎች የፌዴራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የተሠሩ ሥራዎችን ተመልክተዋል። ቢሮው በአረንጓዴ አሻራ ልማት እስከ አሁን ያለውን አፈጻጸምና ያለው...

ውሜን ኢምፓወርመንት አክሽን ከሄልቪተስ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ለደቡብ ወሎ ዞን እና ለደሴ ከተማ የቁሳቁስ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ድጋፉ ኮምፒውተርና የሞተር ሳይክል ተሽከርካሪ ሲኾን በገንዘብ ሲተምን ከ1ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር በላይ መኾኑም ተጠቅሷል፡፡ የውሜን ኢምፓወርመንት አክሽን የፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ኃይለማርያም ሽፈራው እንዳሉት ፕሮጀክቱ ...