በአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ከአስፈጻሚ አካላት ጋር ውይይት እያደረጉ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ከአስፈጻሚ አካላት ጋር በ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ ተከታታይ ውይይቶች እያደረጉ ነው። በዛሬው ዕለትም የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ውኃ ሀብት ልማት ጉዳዮች...

ሐረር ከተማ የዓለም የቅርስ ከተሞች አባል ኾነች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሐረር ከተማ ሐረር ከሰሃራ በታች ካሉ ከተሞች የመጀመሪያዋ የዓለም ቅርስ ከተሞች ድርጅት (Organization of World Heritage Cities) አባል ከተማ ኾና ተመዝግባለች። የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪም ካናዳ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት ያነሷቸውን ጥያቄዎች እና አስተያየቶችን በመያዝ ለተፈፃሚነታቸው እንደሚሠሩ አስፈፃሚ ተቋማት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ኃብትና ቱሪዝም ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስፈፃሚ ተቋማትን የሥራ አፈፃፀም ገምግሟል። የአስፈፃሚ ተቋማት ኀላፊዎችም ከቋሚ ኮሚቴ አባላቱ ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።...

አሲዳማ አፈርን ለማከም እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል 100 ወረዳዎች በአፈር አሲዳማነት መጠቃታቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገልጿል፡፡ የአፈር አሲዳማነት ችግር በክልሉ የምርት እድገት ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩን የቢሮው ኀላፊ ኃይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ ኀላፊው...

በጦርነት ምክንያት በደረሰባቸው ጉዳት ከደረጃ በታች የኾኑ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ባለሀብቶች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበትን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ የሚገኘውን ኮረብቲት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ አራት ክፍል አንድ ብሎክ የመማሪያ ክፍል ግንባታ ለማካሄድ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ ሥርዓት...