“በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢንቨስትመንት ትስስር እናጠናክራለን” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የንግድና ኢንዱትሪ ሚኒስትር ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት ትስስር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ኢንቨስት ማድረግ...

የአማራ ክልል ምክር ቤት ከሐምሌ 12/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሚያካሒደው ጉባዔ የሕዝብ ጥያቄዎችን አንስቶ እንደሚመክር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ ባከወናቸው ጉዳዮች ዙሪያና ቀጣይ የሚካሄደውን ጉባዔ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም የአማራ ክልል መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር...

“በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የሚዲያ አማራጮችን በመጠቀም የጋራ መግባባት እንዲፈጠር መሥራት ያስፈልጋል” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የቢሯቸውን የ2015 በጀት ዓመት የ11 ወር እቅድ አፈጻጸም ለክልሉ ምክር ቤት የሴቶች፣ ህጻናት፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ አቅርበዋል፡፡...

ለልማት ሥራዎች መሬታቸውን ለለቀቁ አርሶ አደሮች ተመጣጣኝ እና ፈጣን ካሳ አለመከፈሉ የበጀት ዓመቱ ተግዳሮት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከአስፈጻሚ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ቋሚ ኮሚቴው ከሚከታተላቸው ተቋማት ውስጥ መሬት ቢሮ አንዱ ነው። ቢሮው የ2015 በጀት ዓመት...

አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጀሞ...