“የመምህራንን ቀን ማክበር ባለቤቶቹን ማውሳት፤ ሙያውንም ማጎልበት ነው” ከንቲባ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ዓመታዊ የመምህራንን ቀን እያከበረ ነው። መምሪያው ቀኑን አስመልክቶ መምህራን የሚወሱበት፣ የዓመቱ የደረጃ ተማሪዎች የሚበረታቱበት ፣ምስጉንና አንጋፋ መምህራን የሚመሰገኑበት፣ትምህርት ላይ ድጋፍ ያደረጉ...

ከ156 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር በመሸፈን ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት...

ደባርቅ: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር እሸቱ መለሰ በደባርቅ ወረዳ የበለስ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። አርሶ አደሩ የጤፍ ማሳቸውን እያለሰለሱ ነው። ቀሪዎቹን ማሳዎቻቸውን ያገኙትን ማዳበሪያ ተጠቅመው በዘር ሸፍነዋል። የዘሩት ሠብል ውጤት እንዲሠጥ ክትትል ያደርጋሉ።...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በካይሮ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በግብጽ ካይሮ ተገናኘተው መምከራቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት ኢሳይስ አፈወርቂ በሱዳን ቀውስ እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።...

“ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ላላት ግንኙነት የበለጠ ትኩረት እና ዋጋ ትሰጣለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ላላት ግንኙነት የበለጠ ትኩረት እና ዋጋ እንደምትሰጥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ በ43ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር...

“በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል የቆየውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት በኢንቨስትመንት ትስስር እናጠናክራለን” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የንግድና ኢንዱትሪ ሚኒስትር ጋር የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት ትስስር በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ኢንቨስት ማድረግ...