“እስካሁን ድረስ ዝናብ ያላገኙ ቀበሌዎች አሉ” የምሥራቅ በለሳ ወረዳ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዝናብ እጥረት በእንስሳት እና በሰው ሕይዎት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደርሳል የሚል ስጋት ማሳደሩን የምሥራቅ በለሳ ወረዳ አስታውቋል፡፡ ወረኃ ሐምሌ ነው፡፡ በኢትዮጰያ ሰማይ ሥር ዝናብ የሚመበዛበት፡፡ ሰማይ...

“የመውጫ ፈተናውን ከወሰዱት 40 ነጥብ 6 በመቶ የሚሆኑት ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል” የትምህርት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመውጫ ፈተናውን ከወሰዱት 40 ነጥብ 6 በመቶ የሚሆኑት ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። 150 ሺህ 184 ተማሪዎች በኦንላይን የተሰጠውን የመውጫ ፈተና መውዳቸው ተገልጿል። የትምህርት ሚኒስትር...

“የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ትልቁ አቅማችን ትብብራችን ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ሕዝባዊ የንቅናቄ መድረክ በባሕርዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በአማራ ክልል...

“ሀገር እና ሕዝቡን የሚወድ ሁሉ ለትውልድ ምንጭ የኾኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ይነሳ” ማተብ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ክልል አቀፍ የትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻያ ሕዝባዊ ንቅናቄ በባሕርዳር ከተማ እያካሄደ ነው። ቢሮ ኀላፊው ማተብ ታፈረ (ዶ.ር) የትምህርት ሥርዓትን ማዘመን ሀገርን ለማዘመን ቁልፉ ተግባር...

“ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ43ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት ልዑካን ጋር ስኬታማ የሁለትዮሽ ውይይት ማድረግ መቻሉን ምክትል ጠቅላይ ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ለሁለት...