“መንግሥት አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም እያልን በተደጋጋሚ ለምንጠይቀው የማንነት ጥያቄ ሕጋዊ እውቅና...

ደባርቅ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የማይጠብሪ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች "ለማንነቴ እሮጣለሁ" በሚል የሩጫ ውድድር አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ ባካሄዱት የማንነት የሩጫ ውድድር "ደንበራችን ተከዜ ነው፤ አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን...

ሐምሌ 10 /2015 ዓ.ም ለሚካሄደው የአረንጎዴ አሻራ ልማት መርሐ ግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን...

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም በሀገር ደረጃ ለሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ልማት መርሐ ግብር የቅድመ ዝግጅት ተግባር ማጠናቀቁን አስታውቋል። ዞኑ በ2015/2016 በጀት ዓመት...

“አስፈጻሚ ተቋማት አካቶ ትግበራን በልኩ ተፈጻሚ እንዲያደርጉ ኀላፊነታችንን እንወጣለን” ወይዘሮ አበራሽ ታደሰ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎች አስፈጻሚ ተቋማት አካቶ ትግበራን በልኩ ተፈጻሚ እንዲደርጉ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ለአማራ ክልል ምክር ቤት ሴቶች ፎረም አባላት ሥልጠና ተሰጥቷል። ሥልጠናው በየደረጃው...

የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ዝግጅት ማጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን ገለጸ።

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ነገን ዛሬ እንትከል"በሚል መሪ መልዕክት ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም ለሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዝግጅቱ መጠናቀቁን የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ ጥላሁን አለምነህ ለአሚኮ ገልጸዋል። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ...

ለአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ 28 ነጥብ 4 ሚሊዮን ችግኞችን ማዘጋጀቱን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና...

ደብረታቦር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ''ነገን ዛሬ እንትከል'' በሚል መሪ መልዕክት ለሚከናወነው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ 224 ሚሊዮን ችግኞችን ማዘጋጀቱን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪ ገልጿል፡፡ 28 ነጥብ 4 ሚሊዮኑ በአንድ ቀን ተከላ...