“የኅብረተሰቡን የንጹህ መጠጥ ዉኃ አቅርቦት ሽፋንን ለማሳደግ እየሠራን ነው” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ውኃ...
ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ)መምሪያው የተጀመሩ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን በቀጣይ በጀት ዓመት ለማጠናቀቅ እና የኅብረተሰቡን ጥያቄ ለመመለስ ከባለድርሻ አካላት ጋር የሥራ ግምገማ በደብረ ማርቆስ ከተማ አካሂዷል፡፡ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የንጹህ መጠጥ ዉኃ...
“አምሳያ ለሌላት እናት፣ የተዋበውን ካባ አልብሷት”
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተዋበች ናት፣ የተዋበው ካባ ይገባታል፣ የተከበረች ናትና የክብር ጌጥም ይገባታል፣ ግርማና ሞገስ ለእርሷ ስጧት፣ ከጌጦች ሁሉ መርጣችሁ አስጊጧት፣ ከስጦታዎች ሁሉ የላቀውን እና የተወደደውን ሁሉ ስጧት፣ እርሷ ጠይቃችሁ አትከልክሏት፤...
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 84.7 በመቶ 50% እና...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ79 ፕሮግራሞች 3229 ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 84.7 በመቶ 50% እና በላይ በማምጣት ማለፋቸውን አስታውቋል።
በመደበኛው መርኃ ግብር ብቻ ፈተናውን ከወሰዱ 2843...
የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ማታ ጀምሮ መመልከት ይችላሉ – የትምህርት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሰኔ 30 ቀን ጀምሮ ለስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየውን የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና በማጠናቀቅ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ማታ ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ አስታውቋል።
በዚህም ተማሪዎች ውጤታቸውን...
በብቸና ከተማ አሥተዳደር ከ98 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተመርቀው...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ይበልጣል ባይህ የተገነቡ የመሠረተ ልማቶች ለረጅም ጊዜ ማገልገል ይችሉ ዘንድ ኀብረተሰቡ ተገቢውን ጥበቃና እንክብካቤ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ አሳስበዋል።
በጥቅሉ 25 ፕሮጀክቶች...








