“ዛሬ የምንተክለው ችግኝ ኢትዮጵያውያን አንድነታችንን የምናሳይበት ትልቅ መድረክ ነው”

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ አበባ 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመርሐ ግብሩ...

ዛሬ በኅብረት እያከናወንን ያለው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ የሚያሳየው በኅብረት ሁሉንም ማድረግ እንደምንችል ነው...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ዑራ ወረዳ ቤልሚሊ ቀበሌ በማለዳው የተጀመረው የችግኝ ተከላን ያስጀመሩት ርዕሰ መሥተዳድሩ “ይህ ታሪክ የምንሠራበት ቀን ነው፤ የክልላችንን የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ የሚደግፍ አሻራችንን የምናስቀምጥበት ዕለት ነው“ ብለዋል። የአየር...

የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ ከማለዳው ጀምሮ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ።

ጅማ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን ቀጠሮ እውን ለማድረግ የከተማዋ ኗሪዎች እየተረባረቡ ይገኛሉ ። በጅማ ከተማ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ጨምሮ የፌደራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ...

የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ ባሕር ዳር ገብተዋል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምስተኛው አረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ውስጥ ገላድ ተፋሰስ ላይ እየተካሄደ ነው። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና...

በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሁሉም ቀበሌዎች ችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው።

ጎንደር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በችግኝ መትከል መርሐ ግብር የተሳተፉ የሥራ ኀላፊዎች እና የከተማው ነዋሪዎች መትክል ብቻ ሳይኾን ከተከሉ በኋላም ችግኞችን መንከባከብ ያስፈልጋል ብለዋል። በችግኝ መትከል መርሐ ግብሩ የተሳተፉ ነዋሪዎች ከዚህ ቀደምም ችገኞችን መተከላቸውን እና የተከሏቸውንም...