“በአንድ ጀምበር 24 ሚሊዮን ችግኞች ይተከላሉ ” የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ
ጎንደር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በ15 ሺህ የችግኝ ጣቢያዎች 118 ነጥብ 5 ሚሊዮን ችግኞች መዘጋጀታቸውን የግብርና መምሪያው የተፈጥሮ ሀብት ልማትና ጥበቃ ቡድን መሪ አቶ ሙሉቀን ተፈራ ገልጸዋል።
"በአንድ ጀምበር በዛሬው...
“የዛሬው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብራችን የይቻላል ማሳያ ነው” አሕመድ ሽዴ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምብር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአማራ ክልል የፌደራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው።
የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሸዴ በሀገር ደረጃ...
በአማራ ክልል እስከ ጠዋቱ 4 ሰዓት 105 ሚሊየን 152 ሺ 813 ችግኞች ተተክለዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በአንድ ጀንበር 260 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሃ ግብር በሁሉም ዞኖች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ከንጋት ጀምሮ እየተከናወነ የሚገኘው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ በ 128 ወረዳዎች፣ በ...
የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ የክልሉ አረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም በጅግጅጋ አስጀምሩ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ከኢፌዴሪ ውሃና ኤነርጂ ሚንስትሩ ኢ/ር ሀምታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) የተመራ የፌደራል ልዑክ ጋር በመሆን በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር የሚጀምርበት ፕሮግራም በጅግጅጋ አስጀምረዋል።
በመርሃግብሩ ላይም...
“ኀብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር የክልሉ ሕዝብና መንግሥት ቁርጠንነቱን አሳይቷል” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በአማራ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ ሁለተኛው...








